Detail About ሶፋ

TIPE Furniture ጥራት ያለው እቃዎችን በመጠቀም የቤት እቃዎችን ለቢሮ የሚያገለግሉ እቃዎችን እና ለካፌ የሚያገለግሉ እቃዎችን እያመርትን ለግለሰብ እንዲሁም ለአከፋፋዮች በትዕዛዝ እናቀርባለን ።ከምርቶቻችን አንዱ ሶፋ ሲሆን ሶፋችን ወቅቱን ያማከለ ነው። እርሶዎ ታዲያ ቤቴ ጠባብ ነው ብለው እንዲችም እንዳይጨነቁ ሲፈልጉ ሶፋ ሲፈልጉም እንደ አልጋ በመዘርጋት መጠቀም ይችላሉ። ጥራት መገለጫችን ነው ። እርሶዎም ይዘዙን ባሉበት እናቀርባለን ቤታቸውን ፍክት ፣ቢሮቸውን ድምቅ ያድርጉ ። አድራሻችን ኢትዮ_ቻይና ኮሌጅ ማእድን ሚኒስተር ፊት ለፊት #ለበለጠ መረጃ +251933735633 በዚህ ስልክ ደውለው ማገኘት ይችላሉ

Product Id: ቴ100016
Manufactured By: ቴክኖቢዚያ የኢንዱስትሪ ውጤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ
Price: በስምምነት ETB
Current Status: Available
Quantity:
Total Price: በስምምነት ETB
 
Add to Order
You are not logged in. Please login.
Show Rooms

Show Rooms Country City Sub City Specific Location
ቴክኖቢዚያ የኢንዱስትሪ ውጤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ኢትዮጵያ አድስ አበባ የካ አድራሻችን ኢትዮ_ቻይና ኮሌጅ ማእድን ሚኒስተር ፊት ለፊት

Order Form


Technobizia